Thursday, April 9, 2009

ውበት እንደ ካቴና!!

ውበት እንደ ካቴና!!


በተሰጣት እየፈካች; እያማረች
የማይገራ ልብ እንቢተኛ ነብስ ካሰረች
ውበት በርግጥ ካቴናም ነች

እንደ ወፈ ሰማያት
...ህልቆ መሳፍርት
አገር ምድር ሔዋን በሞላበት
ወዳጂ አካል(ልብ) አንደዋዛ ካቴና ገብቶለት
ነብስ ላላት ነብስ ታማኝ እስረኛ ከሆነላት
በርግጥ ውበት ካቴናም ናት

ቢሆንም ግን ልዩ ውብ ናት ልቤም ሰገደላት
... ካላነሳት!!!!!


ድሜጥሮስ ብርቁ
መጋቢት 12, 2001 ዓ.ም, ቶሮንቶ

No comments:

Post a Comment

Blog Archive