Tuesday, May 29, 2012

ሀገር አቅኚ

ሸፍጥ በመልኩ ሸፍኖ
አሻሮ እምነት አሻሮ ባህል ከሌላ ዘግኖ
ወደ እናቱ ቆሎ የሚጠጋ
ከባዕድ አብሮ 'ሚዶልት
ሀገር ""በምክንያታዊነት "" የሚያባልት
ሀገር 'ሚያቀና አለ:: የልጂ ጠፍ ; የልጂ ሙት ::



No comments:

Post a Comment

Blog Archive