Thursday, January 3, 2013

በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋካሊቲ በተማሪዎች መካከል ግጭት ተከሰት


ትላንት ማታ በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ ሶስት ሰዐት አካባቢ በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ሳይንስ ፋካሊቲ ተማሪዎች መካከል ግጪት አንደተነሳ ኢሳት የአዲስ አበባ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቦአል። ግጭቱ የጎሳ መልክ አንዳለው ፤ በትግርኛ አና በኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪዎች መካከል አንደተከሰተ ታውቆአል። በዚሁ ግጭት ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ተማሪዎች አንዳሉ አና የህክምና ርዳታ እንደተደረገላቸው ተገልጾኣል። ለተጨማሪ ዜና የኢሳትን ዘገባ ይመልከቱ። 

No comments:

Post a Comment

Blog Archive