ትላንት ማታ በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ
ሶስት ሰዐት አካባቢ በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ሳይንስ ፋካሊቲ ተማሪዎች መካከል ግጪት አንደተነሳ ኢሳት የአዲስ አበባ ምንጮቹን
ጠቅሶ ዘግቦአል። ግጭቱ የጎሳ መልክ አንዳለው ፤ በትግርኛ አና በኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪዎች መካከል አንደተከሰተ ታውቆአል። በዚሁ
ግጭት ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ተማሪዎች አንዳሉ አና የህክምና ርዳታ እንደተደረገላቸው ተገልጾኣል። ለተጨማሪ ዜና የኢሳትን
ዘገባ ይመልከቱ።
No comments:
Post a Comment